Upload

Log in to follow creators, like videos, and view comments.

eh-background

Create effects

See more
© 2023 TikTok

terakiapp

Teraki App

0Following
14.3KFollowers
54.7KLikes

በመቶዎች የሚቆጠሩ የሚወዷቸው የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች። 📚🎙️ Google Play | App Store

እስቲ አስቡት - የተመኛችሁትን የፖድካስቲንግ ምኞት ከተራኪ ጋር ማሳካት ብትችሉ!
ለዛዉም ድንቅ ስቱዲዮ ከ ፕሮዳክሽን ጋር ብናቀርብላችሁ? ምን እሱ ብቻ ከዩቲዩብ እና ከስፖቲፋይ የተሻለ ክፍያ ቢኖረዉስ? መቼም ይሄ እድል ማንም እንዲያመልጠው አይፈልግም!
ዝግጁ ናችሁ? ከሆነ የፖድካስት ሃሳባችሁን ይህንን ፎርም (https://forms.gle/KV8449trmMPp6vgS8) በመሙላት ወይም
ሃሳባችሁን በ ቴሌግራም @InfoTeraki ወይንም በ ኢሜል አድራሻችን podcast@terakiapp.com ላኩልን!
ሌላው ትልቁ ነገር የፖድካስት ሃሳባችሁ ወርቅ እንደሆነ ካሳመናችሁን፣ በሚገባ አድምጠናችሁ፤ የሰማነውን ደግሞ ለማንም አሳልፈን ላለመስጠት NDA ለመፈራረም ዝግጁ ነን!
ህልማችሁን አብረን እውን እናርገው፤ ዛሬውኑ ሃሳባችሁን አጋሩን!
@Teraki App @Teraki App @Teraki App
#fypシ #podcast #የእናንተገፅ🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹viral #Teraki #startyourownpodcast #ethiopianpodcast #ideas #pitch
🌼🌼 አዲሱን አመት በድል ጀምሩት! 🌼🌼🏅የአዲሱን አመት ስጦታችን አሸናፊ ለመሆን፤ ለአንድ ደቂቃ ያክል የፈለጋችሁትን የአማርኛ መፅሀፍ ትረካ ቀድታችሁ ላኩልን፡፡ ድምፃችሁን አዲሱን አመት በስኬት ሊያስጀምራችሁ ይችላል፤ ከዚያም በተጨማሪ የስጦታችን አሸናፊ ትሆናላችሁ! 🌟🎉

የውድድሩ ህጎች፡ 👇🏽👇🏽
1️⃣ ተራኪ አፕሊኬሽን ማውረድ እና አካውንት መክፈት
2️⃣ የተራኪ አፕን ቴሌግራም ገፅ መከተል
3️⃣ የአንድ ደቂቃ ትረካ ከሙሉ ስማችሁ ጋር በ @TerakiGiveaway ቴሌግራም ላይ መላክ

አንደኛ ደረጃ
💼🎤 ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🐓 2 ዶሮ
🥚24 እንቁላል
🍷ወይን

ሁለተኛ ደረጃ
💼🎤ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🍰1 ኪሎ ካራሜል ኬክ
🫒3 ሊትር ዘይት
🥚12 እንቁላል

ሶስተኛ ደረጃ
💼🎤 ከተራኪ ጋር የመስራት እድል
🍾1 ሳጥን አራዳ
🍪1 ኪሎ ኩኪስ
🥚6 እንቁላል

አሸናፊዎችን ጳጉሜ 4 በቴሌግራም ገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል

@Teraki App@Teraki App @Teraki App
#ethiopiannewyear #giveaway #Teraki #ቅልብጭ #podcast #audiobooktok #4upageシ #fypシ #የእናንተገፅ🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹viral
Replying to @user1061032351786
ክፍል 3
ከፕሬዝደንት ሮበርት ገብርዔል ሙጋቤ አንደበት፡፡
🎧📚 የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች
@Teraki App @Teraki App
#robertmugabequotes #Teraki #የእናንተገፅ🇪🇹viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #4upageシ #የእናንተገፅ🇪🇹 #fypシ #ትረካ #audiobooktok
Replying to @scythe_13
ክፍል2
ከፕሬዝደንት ሮበርት ገብርዔል ሙጋቤ አንደበት፡፡
🎧📚 የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች
@Teraki App @Teraki App
#robertmugabequotes #Teraki #audiobooktok #fypシ #ትረካ #የእናንተገፅ🇪🇹viral #4upageシ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የእናንተገፅ🇪🇹
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Life Pulse with Reed

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል
እንደ ሞተረኛ | ከጨርቆስ ልጆች ጋር
@Ende podcast እንደ ፖድካስት

🎙🎧በ112ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
@Gugut Podcast

🎙🎧በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል
Naomi ግርማ
@Ankh sport

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል
Self awareness | ራስን ማወቅ

🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል
ሠዎች የሚያምኑት ሠው! ከ ኪሩቤል ጋር የተደረገ ቆይታ!
@CHOICE PODCAST

🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል
Mommy Issues

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል
Can time travel be possible | The half trillion dollar gaming industry

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
የነሃሴ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች

🎙🎧 በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል
የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Benefits of Breast Milk for Children
@Hana Haile #እናትhood
Get TikTok App